Archive for

New Year, New Idea! 2016! – Andualem Tefera

Friday, January 1st, 2016 Yesterday was 2015 and today is 2016. It is customary for individuals and organizations alike to look back at the year that is ending and visit the most important phenomena for them in the year. The purpose of this visit is to determine what worked, what did not work, what needs … Continue reading

Top OFC leader beaten, threatened with death, now under house arrest

Social Media December 31, 2015 Bekele Nega, OFC secretary general Dear All,ለኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ከኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግረስ ዋና ፀሀፊ አቶ ‪#‎በቀለ_ነጋ‬ የተላለፈ መልዕክት በአሁን ሰዓት በደህንነት ኃይሎች ከቤታቸውም እንዳይወጡ ስልክም እንዳያናግሩና ለሚድያም ቃለ መጠይቅ እንዳይሰጡ ታግደው በመኖሪያ ቤታቸው በቁም እስር ላይ ይገኛሉ። This morning, on my way to work, 4 men in civilian clothes greeted … Continue reading

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ኦቦ በቀለ ነጋ በፖሊሶች ተደበደቡ

Originally posted on Freedom4Ethiopian:
የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግሬስ ፓርቲ መሪ ኦቦ በቀለ ነጋ ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ተደርገው የእጅ ስልካቸውን ተነጥቀዋል ።በቀለ በኃይል ወደመኪናቸው ያስገቧቸው ሲቪል የለበሱ ፖሊሶች እንደደበደቧቸውም ከዚህ በታች በምታነቡት ደብዳቤያቸው ይፋ አድርገዋል ። ========= ወዳጆቼ ዛሬ ማለዳ ወደ ስራ እያመራሁ ሲቪል የለበሱ 4 ሰዎች ስሜን ጠርተው ሰላምታ ካቀረቡልኝ በኋላ ፖሊሶች መሆናቸውን ነግረውኝ እኔን…

አል ሲሲ ዜጎቻቸውን ‹‹ በኢትዮጵያ ግድብ ስጋት አይግባችሁ››ብለዋል

ግብጹ ፕሬዘዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ዛሬ ለአገራቸው ህዝብ በኢትዮጵያው የህዳሴው ግድብ ዙሪያ ስጋት እንዳይገባቸው በመግለጽ ‹‹ነገሮች ጥሩ እየሄዱ ነው››ብለዋል፡፡ ‹‹ውሃ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ የግብጻዊያንን ስጋት ሙሉ ለሙሉ እገነዘባለሁ››በማለት ፕሬዘዳንቱ የተናገሩት በፋራፍራ አካባቢ የአገሪቱን ለእርሻ የሚውል መሬት ለማስፋት በተዘጋጀ ብሄራዊ ፕሮጀክት የምረቃ ስነስርዓት ላይ ነው፡፡ ሲሲ ‹‹ ከወንድሞቻችን ኢትዮጵያዊያን ጋር ተስማምተናል፡፡እኛ መኖር እንደምንፈልገው እነርሱም መኖር … Continue reading

ያሁኑ የኢትዮጵያ ሁነታ፤ ይመስላል የተምታታ – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ

መግቢያ፤ ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ በአሁኑ ሰዓት የወያኔ አገዛዝ በአንድ በኩል በሕዝባዊ እምቢታ፥ በሌላ በኩል በትጥቅ ትግል ተቃውሞ በሰፊው እንደተነሣበት ይሰማል። ስሜትንና አስተያየትን ለሕዝብ ማቅረቢያውን መንገድ የዘመኑ ቴክኖሎጂ ለሁሉም ክፍት ስላደረው፥ ሕዝባዊ እምቢታውንም ሆነ የትጥቅ ትግሉን የሚደግፉና የሚቃወሙ እንዳሉ እያነበብንና እየሰማን ነው። ወያኔዎችና ደጋፊዎቻቸው ማናቸውንም ዓይነት ተቃውሞና እምቢታ ቢቃወሙ አይገርምም። ሊታሰብበት የሚገባው ዋናው ጥያቄ የወያኔን አገዛዝ … Continue reading

Statement by National Security Council Spokesperson Ned Price on the Arrest of Journalists in Ethiopia

The White House Office of the Press Secretary For Immediate Release December 30, 2015 Having welcomed developments in Ethiopia earlier this year–including the release of several detained bloggers–that suggested increased protections for the fundamental right of free expression, we are deeply concerned by the recent arrests of other journalists in Ethiopia. We continue to urge … Continue reading

Ethiopia Arrests Second Journalist in a Week, Rights Body Says

By William Davison December 28, 2015 — 3:30 AM EST Don’t Miss Out — Follow Bloomberg On Facebook Twitter Instagram YouTube Police detain Oromo opposition leader after protests Politicans suspected of inciting violence across Oromia region Ethiopian authorities arrested two journalists in the span of one week, the Committee to Protect Journalists said, asking the … Continue reading

Addressing Post-TPLF Fears Fear is an inability to imagine possibilities

By  Dr. Ebissa Ragassa There is great fear reverberating among Ethiopianist/Unionist that the sudden fall of TPLF will lead to Ethiopia’s disintegration. What Ethiopia may become after the fall of TPLF is a worrying scenario for many Ethiopianist however, in delaying to join Oromo’s peaceful uprising will not help the impending situation on the ground. … Continue reading

Ethiopia Censors Satellite TV Channels as Student Protests Draw Global Media Attention

Global Voices (https://globalvoices.org): Protesters in the Ethiopia’s capital Addis Ababa demand TPLF stop killing Oromo students. Photo be Gadaa via Flickr (CC BY-ND 2.0) The Ethiopian government is reportedly undertaking a massive clampdown on dissenting citizen voices in relation with the ongoing Oromo student protests in Oromia, Ethiopia’s largest administrative region. The regional political party known … Continue reading

ወጣቱ ፖለቲከኛ ዮናታን ተስፋዬ ለሰአታት ከታፈነ በኋላ ማዕከላዊ እስር ቤት ታስሮ እንደሚገኝ ታወቀ

  (ዘ-ሐበሻ) በምርጫ 2007 የሰማያዊ ፓርቲ የወረዳ 17 ዕጩ ተወዳዳሪ ሆኖ የቀረበውና በቅርቡም ከሰማያዊ ፓርቲ ራሱን ማግለሉን የገለጸው ወጣቱ ፖለቲከኛ ዮናታን ተስፋዬ ለሰዓታት ባልታወቁ ሰዎች ታፍኖ ከተወሰደ በኋላ በመጨረሻም ማዕከላዊ የተባለው እስር ቤት እንደሚገኝ ለዘ-ሐበሻ የመጡ መረጃዎች አመለከቱ:: እንደ ዘ-ሐበሻ ምንጮች ከሆነ ዮናታን ተስፋዬን ሕወሓት የሚመራው መንግስት የኦሮሞ ተማሪዎች ሰሞኑን ካነሱት ሕዝባዊ ጥያቄ ጋር ተያይዞ … Continue reading

ኦፌኮ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ታስረውብኛል፣ ግጭቱን ተከትሎ እስከ 4ሺ ሰዎች ታስረዋል አለ

  ጴጥሮስ አሸናፊ ከበደ እንደዘገበው:- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ በቀለ ገርባና 6 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ500 በላይ አባላት ሰሞኑን እንደታሠሩበት ፓርቲው ገለፀ፡፡ የኦፌኮ ዋና ፀሐፊ አቶ በቀለ ነጋ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ጉርሜሣ አያኖ የፓርቲው ም/ሊቀመንበር፣ አዲሱ ቡላላ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ፣ ደረጀ መርጋ የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ፣ መ/ር አለሙ አብዲሳ ፀሐፊ፣ መ/ር ታሪኩ … Continue reading

A New Year and Ethiopia’s future

By: Yilma Bekele What do we feel when we think of our country? Do you see love, prosperity and a bright future or do you see hate, poverty, endless conflict and a future with no tomorrow? I don’t know about you but the Ethiopians I meet in my everyday life are not a happy people … Continue reading

አዲስ አባባ ስለምን ታወዛግባለች?

ZONE9·MONDAY, DECEMBER 28, 2015 በዘላለም ክብረት ሕሩይ ሚናስ አስደናቂ ሰው ነው፡፡ የገበሬ ልጅ፣ በአስራዎቹ መጨረሻ አዲስ አበባ የገባ፡፡ ከዛም የአብነት ተማሪ ሆነና ቅዳሴና ቅኔ ሞካከረ፡፡ እሱ አልሆን ሲለው ጎዳና ወጥቶ ጎዳና አዳሪ ሆነ፡፡ ቀጠለና የለማኝ መሪ (sighted guide) ሆነ፡፡ እሱም ሲያልፍ ‹ለምን አልማርም?› ብሎ ትምህርት ተማረና ዩንቨርሲቲ በገባ በዓመቱ ‹ማርክሲስት› ሆነ፡፡ ትምህርቱንም ለአቢዮቱ ሲባል ተወውና … Continue reading

Ethiopia Arrests Second Journalist in a Week

(Bloomberg): Ethiopian authorities arrested two journalists in the span of one week, the Committee to Protect Journalists said, asking the East African nation to allow for greater openness. Getachew Shiferaw, editor in chief of Negere Ethiopia online newspaper, was arrested on Dec. 25, following the Dec. 19 detention of Fikadu Mirkana, an anchor at state-run … Continue reading

ቦረንቲቻ ቡድን ሕወሓት የሚመራው መንግስት የሚጠቀምበት የኦሮሞ ቴሌቭዥን እና ራድዮ ድረገጽን ሃክ አደረገ

  (ዘ-ሐበሻ) ራሱን ቦረንቲቻ ብሎ የሰየውመና የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞ አራማጅ ቡድን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ራዲዮና ቴሌቭዥን ድረገፅን መጥለፉን (Hacked) አስታወቀ:: በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተጀመረው ሕዝባዊ ቁጣ በሳይበር በኩልም የቀጠለ ሲሆን ቦረንቲቻ የተባለው ቡድን የመንግስት ድረገጾችን ሃክ በማድረግ ተቃውሞውን በመግለጽ ላይ ይገኛል:: ይኸው የሃኪንግ ቦድን በቅርቡ የመከላከያ ሚንስቴርና የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ድረገፆች ተመሳሳይ ጠልፏቸው እንደነበር ይታወሳል::

የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ አሜሪካ ገብተዋል

(ዘ-ሐበሻ) የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ ኤፍሬም ማዴቦ የነፃነት ሠራዊቱ ወዳለበት ኤርትራ በረሃ ባለፈው ኦገስት 2015 መጀመሪያ ላይ ከወረዱ በኋላ ሰሞኑን ወደ አሜሪካ እንደመጡ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: የዘ-ሐበሻ ምንጮች የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሩ አቶ ኤፍሬም ማዴቦ ለምን ወደ አሜሪካ እንደመጡ በማጣራት ላይ ይገኛሉ:: ሕወሓት በሚመራውና በሚያዝበት ፍርድ ቤት በአንዱዓለም አራጌ የክስ መዝገብ “በሃገሪቱ የመሰረተ … Continue reading