Uncategorized

ህወሃት በሰሜኑ ግንባር ተጨናንቋል ም/መቶ አለቃ ደጀኔ እና ወታደር በኩር ይናገራሉ!

በልኡል አለም

በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በምእራብ ትግራይ ሂሞራ በታች የማይካድራ ነዳጅ ማጠራቀሚያ አካባቢና እስከ ሰቲት ሁመራ እንዲሁም ጉናና ኡማህጂር ምስራቅ ትግራይና ዓዲ ግራት ድረስ የተሰማራዉ ከተለያዩ ክፍለ ጦሮችና ልዩ ኃይል እንዲሁም አካባቢ ሚሊሻዎች ተወጣቶ በስምሪት ላይ የሚገኘዉ የጸረ ሽብር ቡድን ወደ ግንባር እንዲሰማራ ባለመ መልኩ እየተበተነና እየተሰባጠረ እንደሚገኝ ታማኝ የመከላከያ ምንጮች ገልጸዋል።

Ethiopian Soldiers

ይህዉ የጸረ ሽብር ቡድን በተለይም ከደረሰበትና እየደረሰበት ከሚገነዉ ድንገተኛ ጥቃት ምክንያት እጅግ በመመናመኑና በመዳከሙ ለስምሪት የአካባቢዉ ክፍለ/ጦሮች እንዲተኩ የተወሰነ ሲሆን ከላይ የተጠቀሱት አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን በአካባቢዉ ላይ ከሚደረገዉ ወታደራዊ መሯሯጥ የተነሳ ስጋት ስላደረባቸዉ አካባቢያቸዉን ወደ መልቀቁ ደረጃ ሊሸጋገሩ እንደሚችሉ እማኞች እየተናገሩ ይገኛሉ።

የህወሃት አዲስ ምልምልና ቅጥር ወታደሮች በመክዳት ምክንያት ከፍተኛ አደጋ እያስከተሉ በመምጣታቸዉ ወደ ደጀን ጦር በሚደረገዉ ዝዉዉር ከሰቲት ሁመራ ጀርባ ሲካተቱ ነባሮች ስምሪት እና ጸረ ሽብር ስምሪቱን እንደቆጣጠሩ ሆኗል።

በሰሜን ጎንደርና በምእራብ ትግራይ አካባቢ ተሰማርቶ የሚገኘው 24ተኛ ክ/ጦር ከ 25ተኛ ክ/ጦር ጋር ቅይጥ ብረት ለበስ ሜካናይዝድ በማደራጀት የጥምር ዉህድ የሚመስል ስልታዊ ክንዉን እያደረጉ ሲሆን ለዚህ ያለመረጋጋትና የመበታተን ጦስ ዋነኛዉ ምክንያት በየእለቱ በሰራዊቱ ላይ የሚደርሱ አነስተኛ ጥቃቶች እና የዉስጥ አርበኞች የፈጠሩት ጫና በአንኳርነት ተጠቃሽ ከመሆኑ በተጨማሪ የኢትዮ-ኤርትራ የጦርነት ስጋት የፈጠረዉ ትርምስ በራሱ የተያያዘ መጨናነቅ መፍጠሩን ባሳለፍነዉ ሳምንት ከሰሜኑ ግንባር ተነጥለዉ በጎረቤት ሐገር በተጠለሉ ም/መቶ አለቃ ደጀኔ ጥላሁን እና ወታደር በኩር ገ/ስላሴ ለታማኝ ምንጮቻችን ተናገረዋል።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ! !

Advertisements

Discussion

12 thoughts on “ህወሃት በሰሜኑ ግንባር ተጨናንቋል ም/መቶ አለቃ ደጀኔ እና ወታደር በኩር ይናገራሉ!

 1. There is definately a lot to find out about this topic.
  I really like all of the points you made. http://Www.yahoo.net/

  Like

  Posted by Kiersten | July 11, 2016, 11:28 am
 2. Bom essas são as possíveis configurações que plugin wp e também-commerce disponibiliza a fim de a criação de uma loja virtual. http://heromorph.com/heromorph2/userinfo.php?uid=86916

  Like

  Posted by Plataformas De Lojas Virtuais Gratis | January 24, 2017, 6:30 am
 3. Enquanto um desses homens ama uma marafona e se mansão com ela, seu ressentimento é possível que se
  emudecer em nome do paixão, porém só por um tempo: ainda este vai puni-la por
  ter sido e também ser para sempre a puta” que vai com os outros. http://www.nadeem.dk/ardguest_1.8b/index.php

  Like

  Posted by sexualidade | February 8, 2017, 4:22 am
 4. Várias medidas muito eficazes seriam a redução dos custos
  e na venda de imóveis e também seu fretagem pospositivo, utilizando os recursos na liquidação de empréstimos. http://Www.Slideserve.com/vilstrupblalock4

  Like

  Posted by garotas de programa em feira de santana bahia | March 23, 2017, 12:37 pm
 5. I really do my own personal study concerning the ህወሃት በሰሜኑ ግንባር ተጨናንቋል ም/መቶ አለቃ ደጀኔ እና ወታደር በኩር ይናገራሉ!
  and i also just determine what you blog about!
  You probably did a fantastic job because i imagine. http://bit.ly/2opFOeQ

  Like

  Posted by 1 | April 20, 2017, 9:09 am
 6. Avoid applying pressure while wiping. LCD screens can crack easily if used for
  much pressure especially on very bigger models. https://sk.haj.ir/Default.aspx?tabid=84&userId=22991

  Like

  Posted by discounted lcd tv | August 31, 2017, 1:57 am

Give a comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

facebook

https://www.facebook.com/

Blog Stats

 • 54,681 hits
Advertisements
%d bloggers like this: