Uncategorized

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሕዝብ! (የጎንደር ሕብረት መግለጫ)

የትግራይ ነጻ አዉጭ ግንባር በጎንደር የከፈተዉ የዕብሪት ጦርነት የኢትዮጵያን ሕዝብ በባርነት ለመግዛት ያለመዉ ቅጀት ነዉ

በቅድሚያ፤ የፍርሃት ጨለማን ደፍረዉ የባንዳ አጋዚ አፋኞችን ዘርረዉ መስዋዕትነት ከፍለዉ ክብር ላላበሱን የጎንደር ኢትዮጵያዊ ሰማዕታት ጀግኖችን ስም እንዘክራለን፦

ጀግና አቶ ሲሳይ ታከለ
ጀግና አቶ ሰጠኝ ባብል ከበደ
ጀግና አቶ ደሳለኝ
ጀግና አቶ ጌታዉ ጎዳናዉ አምዴ

ሌሎችም ስማቸዉን ያላገኘናቸው ጀግኖች ሁሉ ስማቸዉ በጎንደር/በኢትዮጵያ የታሪክ የወርቅ መዝገብ እንደሚሰፍር ስንገልጽ ከፍ ባለ ኩራት ነዉ።

ye gondar hibret

የዛሬዉ መግለጫችን የሚያተኩረዉ የትግራይ ነጻ አዉጭ ዘረኛ ቡድን የሚያካሂደዉን በጎንደር ክፍለሃገር የተፈጸመዉን አፈና ለመቋቋም የህብረት ተሳትፎ ጥሪያችን ለማስተላለፍ የታሰበ ነዉ። መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሚያዉቀዉ፤ የወልቃይት ጠገዴን/ጠለምት ህዝብ የ30 ዓመታት የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ግፍ ተፈጽሞበታል። በተመሳሳይ መልኩ በሌሎችም የኢትዮጵያ ምድር ያሉ ዜጎች ሁሉ የወያኔ እስረኛ ከሆኑ 25 ዓመታት ተቆጥሯል።

በወለጋ፤ በጋምቤላ፤ በአፋር የመሬት ቅርምት ሰለባ የሆኑ ወገኖቻችን፤ በአዲስ አበበባና አካባቢዊ ቤታቸዉ ፈርሶ ሜዳ ላይ ዝናብ እየወረደባቸው የተበተኑና ስደተኛ የሆኑት፤በሃረር ፤በጎንጎፋl በኤሊባቡር በአሪሲ፤ በባሌ፤ በሃረር ፤ በኡጋዴን፤ በትግራይ፤ በጎጃም መተከል በወያኔ አጋዚ የሚገደለዉ፤ የሚታሰረዉ ፤የሚሰደደዉ በአጠቃላይ ኢትዮጵያዊያን የተዋረዱበት ዘመን ቢኖር በወያኔ ዝመን ነው። [ሙሉውን መግለጫ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]

Advertisements

Discussion

No comments yet.

Give a comment

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

facebook

https://www.facebook.com/

Blog Stats

  • 55,937 hits
Advertisements
%d bloggers like this: