Archive for

Kidnapped And Raped At Age 13, She’s Finally Found Justice

By Diane Cole (http://www.npr.org/): Fifteen years ago, Woineshet Zebene Negash of Ethiopia — who was then just 13 years old — was abducted, held captive and raped in order to force her into a marriage to which neither she nor her family had consented. Hers wasn’t an uncommon story: In parts of rural Ethiopia, this … Continue reading

ሀይገር አውቶብስ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ ተገልብጦ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 13 ሰዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል

(ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ ማምሻውን 11 ሰዓት ተኩል አካባቢ የሰሌዳ ቁጥሩ 03 46206 አዲስ አበባ የሆነ ሀይገር አውቶብስ ከፒያሳ ወደ ለገሃር ሲያቀና ቴዎድሮስ አደባባይ ጋር ሲደርስ ተገልብጧል። ከእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል እና መቆጣጠር ባለስልጣን የህዘብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ እንደገለፁት፥ በአደጋው 13 ሰዎች ከባድ አደጋ ደርሶባቸው ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል። የባለስልጣኑ አምስት አምቡላንስ ተሽከርካሪዎችም የተጎዱትን ወደ ህክምና … Continue reading

Blood in the fields as big business eats up Ethiopia

By Tom Burgis: AS AN orchestra of mosquitoes and crickets greet the dusk, Bedlu Abera looks out over fields of rice stretching across the Ethiopian lowlands. A flicker of contentment crosses his face. “It’s satisfying,” he says. “We are making progress.” Bedlu is overseeing Saudi Star Agricultural Development’s first substantial harvest, and there is an … Continue reading

የሰማያዊ ሊቀመንበር መቀመጫቸውን አ.አ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት ሀገራት ተወካዮች ገለጻ አደረጉ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ 21 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ተወካዮች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ሊቀመንበሩ ዛሬ መጋቢት 6/2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ የአውሮፓ ህብረት ጋባዥነት በተለያዩ የሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ በተለይ በኦሮሚያ፣ ጋንቤላ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶ እና ወልቃይት አካባቢዎች ስለተከሰቱ ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ለተወካዮቹ … Continue reading

የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽ ሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ገለጸ::

ቆንጅት ስጦታው የኢሕአዴግ መንግስት በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ያለርሕራሔ ግድያ ፈጽሟል ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባዬ ( ሰመጉ) ገለጸ:: የኦሮሚያ ክልል በ18 ዞኖችና በ342 ወረዳዎች መዋቀሩን ያስታወሰው የሰብዓዊ መብት ጉባኤው በአቅም ውስንነት የተነሳ በሁሉም የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች ባለሞያዎቹን በመላክ ህዝባዊውን ተቃውሞ ተከትሎ ስለተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መከታተል ባይችልም በ33 ወረዳዎች መንቀሳቀስ በቻሉ ባለሞያዎች አማካኝነት መረጃ መሰብሰቡን በመንተራስ … Continue reading

በኮንሶ ገበሬዎች በስርዓቱ ወታደሮች የተገደሉትን 3 ሰዎች አስከሬን ይዘው አደባባይ ለተቃውሞ ወጡ | ቪዲዮ ይመልከቱ

(ዘ-ሐበሻ) በኮንሶ የተነሳው ሕዝባዊ ቁጣ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በካራት ከተማ የኮንሶ ገበሬዎች ከትናንት በስቲያ ማርች 13, 2016 በስርዓቱ ወታደሮች የተገደሉትን 3 ወገኖች አስከሬን በመያዝ ዛሬ በአደባባይ ተቃውሞ ሲያሰሙ ውለዋል:: በዳዋና ከተማ የስርዓቱ ወታደሮች ከገደሏቸው መካከል የ3ቱን አስከሬን ለመቅበር የወጡት እነዚሁ ሰልፈኞች ቁጣቸውን ገልጸዋል::

የዛሬው ማንነታችን ፥ ሁላችንም ባንድነት የወደቅንበት የጋራ ዋጋችን ነው (ሄኖክ የሺጥላ )

ኣጤ ምኒልክን ሲወቅስ 100 ኣመት የፈጀው ትውልድ ፥ እሱ የኖረበትን መቶ ኣመት ምን ሰራበት ? ቀዳማዊ ሃይለ ስላሴን ሲተች የኖረው « ያ ትውልድ » ንጉሱ ከወደቁ ወዲያ እሱ የኖረበትን 42 ኣመታት ምን ጠቃሚ ነገር ኣደረገበት ? ደርግን 17 ኣመት በርሃ ሲታገል የኖረው ህውሃት ስልጣን በእጁ ላይ ኣስገብቶ የኖረበትን 25 ኣመታት የእርዳታ ስንዴ ከመለመን ውጪ ፥ … Continue reading

ሕወሓት አሉኝ የሚላቸዉ ጄኔራሎቹን አጣጣለ | “አሁን ባሉን ጀነራሎች መዋጋት አንችልም”

ከልዑል ዓለሜ በ 03/11/2016 በመከላከያ ሚኒስቴር ቅጥር ዉስጥ በተደረገ ድንገተኛ ስብሰባ ላይ የተገኙ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጄኔራሎች እራሳቸዉን ከኤርትራ ጄኔራሎች ብቃት ጋር በማወዳደር መናቆራቸዉን ምንጮች እየገለጹ ይገኛሉ። በሚኒስቴር ጀኔራል ሲራጅ ፈጀታ የዉስጥ ደንብና ምክክር የተጠራዉ ይህ ድንገተኛ ስብሰባ አሉ የሚባሉ የወያኔ ጄኔራሎችን ያካተተ ሲሆን የምክክር መድረኩ ባስገራሚ መልኩ ይዘቱን ቀይሯል። ይህዉም የኤርትራ ጄኔራሎችን ብቃት በተመለከተ … Continue reading

“የፈጠራ ዉንጀላ ማካሄድና ሠላማዊ ዜጎችን ማፈንና መግደል ይቁም” – ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ

ምንም እንኳን የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንም ሆነ የኦሮሚያ ከተሞች አዲሱ አወቃቀር በገጠመዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ምክንያት ሳይተገበር እንዲቆይ በኦህዴድ/ኢህአዴግ የተወሰነ ቢሆንም፤ ከዚህ ጋር ተያይዞ የተቀጣጠለዉ ሕዝባዊ ንቅናቄ የመጠንና የዓይነት ለዉጥ እያስከተለ ቀጥሏል፡፡ ገዥዉ ፓርቲም የችግሩ መንስኤ የኦሮሚያ ክልል አካሉ ኦህዴድ መሆኑን በሕዝብ ዜና ማሰራጫዎች ቢገልጽም፤ ነገር ግን ለጥፋቱ ይቅርታ እንደመጠየቅ ፋንታ ባለፉት አራት ወራት ዉስጥ ዉስጥ … Continue reading

ጥቂት ነጥቦች “ይቅርታ” ስለተባለው ጉዳይ | ከዶ/ር ታደሰ ብሩ

በኢህአዴግ ድረ ገጽ የወጣው ነው ተበሎ በማኅበራዊ ሚዲያ ሲዘዋወር ያገኘሁት ባለ አንድ ገጽ አንቀጽ መግለጫ አይሉት ዜና አዟዙሬ ብመለከት ትርጉሙ አልገባ ብሎኛል። የመግለጫ/ዜናው ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው። ለተፈጠረው ችግር የፌደራል መንግስት ይቅርታ ይጠይቃል!! በኦሮሚያና አንዳንድ የአማራ አካባቢዎች የተከሰተው ችግር ሌላ ምክንያት ሳናበዛ ህዝቡ ከፍተኛ ምሬት ስላለውና በአገልግሎት አሰጣጥ እየተፈጠረ ባለው ከፍተኛ ቅሬታ ዝም ብሎ ለመቀበል … Continue reading

የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ።

Originally posted on Freedom4Ethiopian:
የትግራይ ነጻ አዉጭ ቡድን የሆነዉ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ሁለት ከፍተኛ ማእረግ ያላቸዉ የጦር መኮንኖችን አገተ። የሰሜኑ እዝን የወከለዉ ጦር ፍርድ ቤቱ በድንገተኛ ሁኔታ ከተሰየመ ወዲህ ባስቸኳይ ሁለት የሰሜኑ እዝ አዋጊዎች እንዲታገቱ የወሰነ ሲሆን። እገታዉም በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ መኮንኖቹ ጎንደር ዉስጥ ዝግ ፍሎት በመባል በጥቂት ገራፊዎች ብቻ በሚጠራ የማፈኛ ስፍራ ተወስደዉ…

Oromo Protests – 100 days of Public Protest

http://ehrp.org/oromoprotests-100-days-of-public-protest/

Abused, starved and unpaid: A runaway maid in Oman

ByJoe Gill (http://www.middleeasteye.net/news) Fatia set her heart on escaping home to work in the Gulf. At 17, she found her dream job in Oman quickly turning into a nightmare. Her face lights up in a radiant smile as she lowers herself into the waves on the beach at Muscat. At 19, Fatia, a maid from … Continue reading

People in Dabat, north Gondar joining armed resistance groups in big numbers

ESAT News (March 09, 2016) A considerable number of people are leaving Dabat, north Gondar, to join the armed resistance groups in northern Ethiopia following a brutal crackdown by the Ethiopian security forces against the residents of Dabat who revolted against the minority government, according to a source who spoke on the phone with ESAT … Continue reading

ህወሓት የወልቃይትን ህዝብ ጉሮሮ ፈጥርቆ እስትንፋሱን ሊያቋርጠው ተግቶ እየሰራ ነው – ከትግራይ ህዝብ አጓጉዞሊያሰፍር ዝግጅቱን አጠናቋል

(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬድዮ)  “ህወሓት መሬታችንን እንጂ እኛን አይፈልገንም…” የሚሉት የወልቃይት ነዋሪዎች ዛሬ ዛሬ የሚፈፀምባቸው መከራ ከመቸውም ጊዜ በላይ በርትቷል፡፡ ግፍና በደሉ ምድሪቷን አጥለቅልቋል፡፡ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ሰዎች በህወሓት ደህንነቶችና የታጠቁ ቡድኖች እየታፈኑ ደብዛቸው እየጠፋ ነው፡፡ በስውር እየተገደሉ ነው፡፡ የህወሓቶች ሰፋፊ እስር ቤቶች በወልቃይት ነዋሪዎች ተጨናንቀዋል፡፡ የወልቃይት ህዝብ ይህ ሁሉ መከራ፣ ግፍና ሰቆቃ እየተፈፀመበት … Continue reading

Breaking: የኤፍኤም 97.1 ራድዮ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሥርዓቱን ከድተው ለንደን ሄደው በዛው ቀሩ

(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኤፍ ኤም ራድዮ የሆነው fm97.1 ዋና ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አንድነት ለንደን ለስራ ተልከው በዛው መቅረታቸውን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አጋለጡ:: በገዢው መንግስት ቁጥጥር ሥር የሆነው በዚሁ ኤፍ ኤም ራድዮ ላይ የሚተላለፉ ለከት የሌላቸው የመንግስት ፕሮፓጋንዳዎች እና የሚታፈኑ የሕዝብ ድምጾች እንዳበሳጫቸው የሚገለጽላቸው አቶ አንድነት ስርዓቱን በመክዳት ለንደን ቀርተዋል:: የኢትዮጵያ መንግስትን በመቃወም ሥር ዓቱን የሚከዱ … Continue reading

Blog Stats

  • 75,619 hits